Song Page - Lyrify.me

Lyrify.me

ዞሮ ዞሮ አዳም Zoro Zoro Adam by Abdu Kiar ( ) Lyrics

Genre: pop | Year: 2019

ምንድነህ አለችኝ
ኧረ ምን ልበላት
ጥቁር ሀበሻነት ከፊቴ እይታያት
አታውቀኝ እንዳልል
ስንት አሳልፈናል
ጠብቂያት ጠብቃኝ
ፍቅርን ተካፍለናል

ምነጋገርበት ቋንቋው አንዳአይነት
አዲስ ከተማ ነው ይተማርንበት
ምንድነህ ትላለች
ምልሱልኝ ሀገር
እኔስ የሚገባኝ ሰው መሆኔ ነበር

ምነጋገርበት ቋንቋው አንዳአይነት
አዲስ ከተማ ነው ይተማርንበት
ምንድነህ ትላለች
ምልሱልኝ ሀገር
እኔስ የሚገባኝ ሰው መሆኔ ነበር

ሁሉም ውስጡ
ስጋ ና ደም
ቀለም መልኩ ቢለያይም
ወላጁ አንድ ነው
አባቱ አንድ ነው
ዞሮ ዞሮ አዳም
ብዙ ተባዙ ሲል
ሂዱ አለምን ሙሏት
አንድትመችም አርጎ
መሬትን ሲሰራት
እንዳንለያይ ነገር
መፅሀፉም መውረዱ
መች ሀረግ ልንቆጥር
ሆኖ አንድ ያዳም ግንዱ

እኔነቴን ወዳ እንድታውቅ ማንነቴን
ቆጠራ ልግባ ወይ አያት ቅድም አያቴን
ምንድነህ ብላለች
ሰው ነኝ ልላት ነው
ነጭ ጥቁር በአለም
ሁሉም ያዳም ልጅ ንው

እኔነቴን ወዳ እንድታውቅ ማንነቴን
ቆጠራ ልግባ ወይ አያት ቅድም አያቴን
ምንድነህ ብላለች
ሰው ነኝ ልላት ነው
ነጭ ጥቁር በአለም
ሁሉም ያዳም ልጅ ንው

ሁሉም ውስጡ
ስጋ ና ደም
ቀለም መልኩ ቢለያይም
ወላጁ አንድ ነው
አባቱ አንድ ነው
ዞሮ ዞሮ አዳም